Home
Analysis
Politics
Opinions
Series
Videos
Follow
Bubal
Think Tank
Home
Analysis
Politics
Opinions
Series
Videos
የተረሱት ተፈናቃዮች!አብይ፣ UAE እና እስራኤል በአፍሪካ ቀንድ|የኢትዮጵያዊነት ፍቺ እና የሥልጣን ፖለቲካ — Bubal Think Tank
Home
/
Videos
የተረሱት ተፈናቃዮች!አብይ፣ UAE እና እስራኤል በአፍሪካ ቀንድ|የኢትዮጵያዊነት ፍቺ እና የሥልጣን ፖለቲካ
18 October 2026
43:57
የተረሱት ተፈናቃዮች፣ የአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ እና የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ! በዛሬው የBubal Think Tank ፕሮግራም በኢትዮጵያ ያሉ የውስጥ ተፈናቃዮች ሁኔታ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የቀጣናዊ ፖለቲካ አቅጣጫ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችና የእስራኤል ጥቅሞች እንዲሁም በኢትዮጵያዊነት ዙሪያ ያለውን የፖለቲካ ክርክር እንመለከታለን። የውይይታችን ዋና ጥያቄዎች፦ - የውስጥ ተፈናቃዮች ችግር ለምን ዘላቂ መፍትሔ አላገኘም? - የአብይ አሕመድ መንግሥት ከUAE እና ከእስራኤል ጋር ያለው ግንኙነት በአፍሪካ ቀንድ ምን ዓይነት ተጽዕኖ አለው? - የውጭ ኃይሎች ጥቅምና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም የት ይገናኛሉ፣ የትስ ይጋጫሉ? - ኢትዮጵያዊነት የጋራ ዜግነት መሠረት ነው ወይስ የፖለቲካ መለያ ሆኗል? - ማን ኢትዮጵያዊ ነው? ማንስ የኢትዮጵያዊነትን ትርጉም ይወስናል? BUBAL THINK TANK — Beyond the Headlines ጥልቅ ትንተና፣ የተለያዩ አመለካከቶች እና በማስረጃ የተደገፈ ውይይት። #Ethiopia #AbiyAhmed #HornOfAfrica #UAE #Israel #IDPs #EthiopianPolitics #BubalThinkTank